የተለመዱ ባህርያዊ ጉድለቶችና (ዝንፈቶችና) ዉሳኔዎቻችን፦ ከባለፈው የቀጠለ

ከዚህ ቀደም ሁለት ባህርያዊ ጉድለቶችን (ዝንፈቶችን) አቅርቤላችሁ በቀጣይ ጽሑፍ ደግሞ ተጨማሪ የዝንፈት ዓይነቶች ይዤ ለመመለስ ቀጠሮ ነበርኝ (አዚህ ይመልከቱ)። የመጀመርያውን ክፍል አንብቦ ጉድለት ከሚባል፣ ዝንፈት ቢባል ይሻላል ብሎ ሃሳብ ለሰጠኝ አንባቢ ምስጋና…

የተሻለ የታሪክ አረዳድ ለተሻለ አገር

የተሻለ የታሪክ አረዳድ ለተሻለ አገር

የኢትዮጵያን ፖለቲካዊና ማህበራዊ ሂደት ለሚከታተል አንድ ነገር ግልጽ ይሆንለታል፡፡ ይኸውም የታሪክ አረዳዳችንን አንድ እርምጃ ካልወሰድን ኢትዮጵያን አንድ እርምጃ መውሰድ አንችልም። የኢትዮጵያ የፖለቲካ ቀውስ ውስጥ አንዱ ማቀጣጠያ ሆኖ የሚያገለግል ነገር ቢኖር…

ነፅሮተ እውነት

ነፅሮተ እውነት

የኢንተርኔት ዘመን ትልቅ እድል ይዞ መጥቷል፡፡ ይኸውም መረጃን በቀላሉ የማግኘት እድል ነው። ባለንበት ዘመን የመረጃ ጎርፍ ልክ እንደ ክረምት ጎርፍ አሰስ ገሰሱን እየጫነ ይመጣል፡፡ ታዲያ ልክ የጎርፍ ውሃ እንዳለ ለመጠጥነት…

የተለመዱ ባህርያዊ ጉድለቶችና ዉሳኔዎቻችን

የተለመዱ ባህርያዊ ጉድለቶችና ዉሳኔዎቻችን

ለረጂም ግዜ፣ የምጣኔ ሃብት ባለሞያዎች ሰዉን የተረዱት እጅግ በጣም እራስ ወዳድ የሆነ ፍጥረት እንደሆነና የሚወስናቸዉ ዉሳኔዎች ሁሉ የራሱን ጥቅምና እርካታ በሚያረጋግጡለት መልኩ የመወሰን አቅም እንዳለውአድርገዉ ነበር። ይህም ማለት ዉሳኔዎቻችንን ላይ…

Social media & sharing icons powered by UltimatelySocial