የተለመዱ ባህርያዊ ጉድለቶችና (ዝንፈቶችና) ዉሳኔዎቻችን፦ ከባለፈው የቀጠለ

ከዚህ ቀደም ሁለት ባህርያዊ ጉድለቶችን (ዝንፈቶችን) አቅርቤላችሁ በቀጣይ ጽሑፍ ደግሞ ተጨማሪ የዝንፈት ዓይነቶች ይዤ ለመመለስ ቀጠሮ ነበርኝ (አዚህ ይመልከቱ)። የመጀመርያውን ክፍል አንብቦ ጉድለት ከሚባል፣ ዝንፈት ቢባል ይሻላል ብሎ ሃሳብ ለሰጠኝ አንባቢ ምስጋና…

የተለመዱ ባህርያዊ ጉድለቶችና ዉሳኔዎቻችን

የተለመዱ ባህርያዊ ጉድለቶችና ዉሳኔዎቻችን

ለረጂም ግዜ፣ የምጣኔ ሃብት ባለሞያዎች ሰዉን የተረዱት እጅግ በጣም እራስ ወዳድ የሆነ ፍጥረት እንደሆነና የሚወስናቸዉ ዉሳኔዎች ሁሉ የራሱን ጥቅምና እርካታ በሚያረጋግጡለት መልኩ የመወሰን አቅም እንዳለውአድርገዉ ነበር። ይህም ማለት ዉሳኔዎቻችንን ላይ…

ማርም ሲበዛ ይመራል፤ የተጋነነ የራስ አረዳድ

በራስ መተማመን (self-confidence) ብዙዎቻችን እጅግ በጣም አስፈላጊ እንደሆነ የምንስማማበት እና ምናልባትም ስለሚያንሰን ብናሳድገዉ ብለን የምንመኘዉ እና የምንሰራበት ነገር ነው።  በዚህ ጽሁፍ ግን፣ የዚህን ተቃራኒ ስለሆነ እና ብዙዎቻችን ተጠቂ ስለሆንበት እና ምናልባትም ስለተጠቂነታችን…

Social media & sharing icons powered by UltimatelySocial