የተለመዱ ባህርያዊ ጉድለቶችና ዉሳኔዎቻችን

የተለመዱ ባህርያዊ ጉድለቶችና ዉሳኔዎቻችን

ለረጂም ግዜ፣ የምጣኔ ሃብት ባለሞያዎች ሰዉን የተረዱት እጅግ በጣም እራስ ወዳድ የሆነ ፍጥረት እንደሆነና የሚወስናቸዉ ዉሳኔዎች ሁሉ የራሱን ጥቅምና እርካታ በሚያረጋግጡለት መልኩ የመወሰን አቅም እንዳለውአድርገዉ ነበር። ይህም ማለት ዉሳኔዎቻችንን ላይ…

ደን እና መንግስት በኢትዮጵያ

ደን እና መንግስት በኢትዮጵያ

(ዳሰሳዊ ምልከታ በ ንጉሡ በጋሻው) በኢትዮጵያ መንግስታት ለደኑ ዘርፍ የሚሰጡት ትኩረት ሃገሪቱ በየጊዜው እንደምትከተለው የኢኮኖሚ ፖሊሲና ወቅታዊ ዓለም አቀፍ ደን-ተኮር አጀንዳዎች (international forest-based discourses) ይለዋወጣል። ላለፉት ሶስት ዓመታት እየተካሄደ  ካለው…

ማርም ሲበዛ ይመራል፤ የተጋነነ የራስ አረዳድ

በራስ መተማመን (self-confidence) ብዙዎቻችን እጅግ በጣም አስፈላጊ እንደሆነ የምንስማማበት እና ምናልባትም ስለሚያንሰን ብናሳድገዉ ብለን የምንመኘዉ እና የምንሰራበት ነገር ነው።  በዚህ ጽሁፍ ግን፣ የዚህን ተቃራኒ ስለሆነ እና ብዙዎቻችን ተጠቂ ስለሆንበት እና ምናልባትም ስለተጠቂነታችን…

Social media & sharing icons powered by UltimatelySocial